ብጹዕ ሊቀ ጳጳስ አቡነ መንግሥተአብ ለሰላም የአንድ ወር የጸሎት ጊዜ አወጁ
ብጹዕ ሊቀ ጳጳስ አቡነ መንግሥተአብ ለሰላም የአንድ ወር የጸሎት ጊዜ አወጁ በቅርቡ በኢትዮጲያ እና በኤርትራ መንግሥታት መከካል የነበረው ፍጥጫ ተወግዶ በሁለቱም ሀገራት መካከል የሰላም አየር መንፈስ ከጀመረ እነሆ በርካታ ቀናት ተቆጥረዋል። በሁለቱም ሀገራት የሚገኙ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ምዕመናን በሁሉቱ እህት...
View Articleከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የዓርብ የሐምሌ 6 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት።
ከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የዓርብ የሐምሌ 6 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት። የዚህን ዝግጅት ሙሉ ይዘት ከዚህ በታች ያለውን ተጫወት ምልክት በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
View Articleከቫቲካን ሬዲዮ የአማሪኛው የስርጭት ክፍል የቀረበው የቅዳሜ የሐምሌ 07/2010 ዓ.ም ሙል ስርጭት
ከቫቲካን ሬዲዮ የአማሪኛው የስርጭት ክፍል የቀረበው የቅዳሜ የሐምሌ 07/2010 ዓ.ም ሙል ስርጭት የእዚህን ስርጭት ሙሉ ይዘት ከእዚህ በታች ያለውን ተጫወት የሚለውን ምልክት በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ
View Articleከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የቅዳሜ የሐምሌ 7 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት።
ከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የቅዳሜ የሐምሌ 7 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት።
View Article19ኛውን የምስራቅ አፍሪካ የካቶሊክ ጳጳሳት ጉባኤዎች መግለጫ
19ኛውን የምስራቅ አፍሪካ የካቶሊክ ጳጳሳት ጉባኤዎች ህብረት ጉባኤን በማስመልከት ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን 19ኛውን የምስራቅ አፍሪካ ጳጳሳት ጉባኤዎች ህብረት (አመሰያ) ጉባኤ ከሐምሌ 6 - 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ...
View Article19ኛ የምስራቅ አፍሪቃ ጳጳሳት ጉባኤዎች ኅብረት ጉባኤ መክፈቻ ንግግር፣ ብጹእ ካርዲናል አቡነ ብርሃነየሱስ
19ኛ የምስራቅ አፍሪቃ ጳጳሳት ጉባኤዎች ኅብረት ጉባኤ ሐምሌ 6 – 162010 መክፈቻ ንግግር፣ ብጹእ ካርዲናል አቡነ ብርሃነየሱስ ‹‹ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እነሆ መልካም ነው፣ እነሆም ያማረ ነው!›› (መዝ 133፣ 1) ከተለያዩ የምስራቅ አፍሪቃ አባል አገራት በዚህ የምስራቅ አፍሪቃ ጳጳሳት ጉበኤ ላይ በመሳተፍ...
View Articleከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የሰኞ የሐምሌ 9 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት።
ከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የሰኞ የሐምሌ 9 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት። የዚህን ዝግጅት ሙሉ ይዘት ከዚህ በታች ያለውን ተጫወት ምልክት በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
View Articleከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የማክሰኞ የሐምሌ 10 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት።
ከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የማክሰኞ የሐምሌ 10 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት። የዚህን ዝግጅት ሙሉ ይዘት ከዚህ በታች ያለውን ተጫወት ምልክት በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
View Articleሊቀ ጳጳስ ፕሮታዜ ሩጋምባዋ፡ የአፍሪካ ሕልውና ሊገነባ የሚገባው በአፍሪካዊያን አቅም ላይ ተመስርቶ ነው።
ሊቀ ጳጳስ ፕሮታዜ ሩጋምባዋ፡ የአፍሪካ ሕልውና ሊገነባ የሚገባው በአፍሪካዊያን አቅም ላይ ተመስርቶ ነው። በአሁኑ ወቅት “በእግዚአብሔር የተመሠረተ ሕያው ብዝሃነት፣ ሰብዓዊ ክብርና ሰላማዊ አንድነት በምስራቅ አፍሪቃ ጳጳሳት ጉባኤዎች ኅብረት (በአመሰያ) አገራት” በሚል መሪ ቃል ከሐምሌ 6-16/2010 ዓ.ም...
View Articleበቤተክርስቲያን ተልዕኮ ውስጥ ምዕመኑን ተካፋይ ማድረግ ያስፈልጋል
በቤተክርስቲያን ተልዕኮ ውስጥ ምዕመኑን ተካፋይ ማድረግ ያስፈልጋል። የቤክርስቲያን መሪዎች የሚያደጉት መነኛውም ጉባሄ በቤተክርስቲያን ተልዕኮ የአስተዳደር መዋቅር ውስጥ የትብብር መዋቅሮችን በመገንባት አስተዋጾ ማድረግ እንደ ሚገባው ተገለጸ። በአሁኑ ወቅት “በእግዚአብሔር የተመሠረተ ሕያው ብዝሃነት፣ ሰብዓዊ ክብርና...
View Articleከሬዲዮ ቫቲካን የአማሪኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የሐምሌ 10/2010 ዓ.ም ሙል ዝግጅት
ከሬዲዮ ቫቲካን የአማሪኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የሐምሌ 10/2010 ዓ.ም ሙል ዝግጅት የእዚህን ዝግጅት ሙሉ ይዘት ከእዚህ በታች ያለውን ተጫወት የሚለውን ምልክት በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ
View Articleከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የረቡዕ የሐምሌ 11 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት።
ከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የረቡዕ የሐምሌ 11 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት። የዚህን ዝግጅት ሙሉ ይዘት ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን ምልክት ይጫኑ።
View Articleከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የሐሙስ የሐምሌ 12 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት።
ከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የሐሙስ የሐምሌ 12 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት። የዚህን ዝግጅት ሙሉ ይዘት ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን ምልክት ይጫኑ።
View Articleቅድስት መንበር ከቻይና መንግሥት ጋር የምታደርገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች
ቅድስት መንበር ከቻይና መንግሥት ጋር የምታደርገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች ከቻይና መንግሥት ጋር የሚደረጉት ውይይቶች የጋራ መተማመን ላይ ለመድረስ የሚያስችሉ አነስተኛ እርምጃዎች ናቸው። ቫቲካን ከቻይና መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ውይይት የምታደርገው ለምንድነው? በቻይና የሚኖሩ ካቶሊኮች ምንም እንኳን ከፍተኛ...
View Articleከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የዓርብ የሐምሌ 13 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት።
ከቫቲካን ሬዲዮ የአማርኛው የስርጭት ክፍል የተላለፈው የዓርብ የሐምሌ 13 ቀን 2010 ዓ. ም. ሙሉ ስርጭት። የዚህን ዝግጅት ሙሉ ይዘት ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን ምልክት ይጫኑ።
View Articleቤተ ሰብ፣ ዓለምን ለሰው ዘር መልካም መኖሪያ እንዲሆን ለማድረግ ተጠርቷል።
ቤተ ሰብ፣ ዓለም ለሰው ዘር ሙሉ መልካም መኖሪያ እንዲሆን ለማድረግ መጠራቱ ተነገረ። ቤተ ሰብ፣ ሰብዓዊ ክብርን እና ግብረ ገብን በመላበስ፣ ዓለም ለሰው ዘር በሙሉ መልካም መኖሪያ እንዲሆን ለማድረግ መጠራቱ ተነገረ። ብጹዕ ካርዲናል ፒተር ኮዱዎ ታርክሰን፣ በቅድስት መንበር የሰው ልጅ ሁለንተናዊ እድገት አገልግሎት...
View Articleየሐምሌ 14/2010 ዓ.ም ሰንበት ዘክረምት 3ኛ ሣምንት ቃለ እግዚኣብሔር በክቡር አባ ግርማቸው ተስፋዬ
የሐምሌ 14/2010 ዓ.ም ሰንበት ዘክረምት 3ኛ ሣምንት ቃለ እግዚኣብሔር እና የቅዱስ ወንጌል አስተንትኖ በክቡር አባ ግርማቸው ተስፋዬ የእለቱ ምንባባት 1ኛ ጢሞ 4፡ 1-22 2ጴጥ 1፡ 12-18 ሐዋ 23፡10-35 ሉቃ 6፡1-19 የሰንበት ጌታ (ሉቃ 6፡1-19) በአንድ የሰንበት ቀን ኢየሱስ በዕርሻ መካከል...
View Articleር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ፡ ለኖተር ዳም ሄኩዊፔስ ማኅበር አባላት መልእክት አሰተለለፉ
ር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ፡ ለኖተር ዳም ሄኩዊፔስ ማኅበር አባላት መልእክት አሰተለለፉ በፖርቹጋል ሀገር የዛሬ 100 አመት ገደማ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በወቅቱ እረኛ ለነበሩ ለሦስት ሕጻናት የተገለጸችበት ፋጢማ በመባል በሚታወቀው የእመቤታችን እጅግ ቅድስት ድንግል ማሪያም የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ቤተመቅደስ...
View Articleከሬዲዮ ቫቲካን የአማሪኛው የስርጭት ክፍል የቀረበው የዐርብ የሐምሌ 13/2010 ዓ.ም ሙሉ ዝግጅት
ከሬዲዮ ቫቲካን የአማሪኛው የስርጭት ክፍል የቀረበው የዐርብ የሐምሌ 13/2010 ዓ.ም ሙሉ ዝግጅት የእዚህን ዝግጅት ሙሉ ይዘት ከእዚህ በታች ያለውን ተጫወት የሚለውን ምልክት በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ
View Articleከሬዲዮ ቫቲካን የአማርኛው የስርጭት ክፍል የቀረበው የቅዳሜ የሐምሌ 14/2010 ዓ.ም ሙሉ ዝግጅት
ከሬዲዮ ቫቲካን የአማርኛው የስርጭት ክፍል የቀረበው የቅዳሜ የሐምሌ 14/2010 ዓ.ም ሙሉ ዝግጅት የእዚህን ዝግጅት ሙሉ ይዘት ከእዚህ በታች ያለውን ተጫወት የሚለውን ምልክት በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ
View Article